ድሬዳዋ ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን ነጥብ ተጋሩ - ኢዜአ አማርኛ
ድሬዳዋ ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን ነጥብ ተጋሩ
አዲስ አበባ፤ ጥር 14/2018 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ድሬዳዋ ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን ያለ ግብ አቻ ተለያይተዋል።
ጨዋታው የተካሄደው በአዲስ አበባ ስታዲየም ነው።
የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና እና ኢትዮጵያ ቡና የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ
ውጤቱን ተከትሎ ድሬዳዋ ከተማ በ19 ነጥብ 13ኛ ደረጃን ይዟል። ቡድኑ ባለፉት አምስት ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻለም።
ኢትዮጵያ መድን በ18 ነጥብ ደረጃውን ከ15ኛ ወደ 14ኛ ከፍ አድርጓል።
የወቅቱ የሊጉ አሸናፊ ኢትዮጵያ መድን ባለፉት ሁለት ጨዋታዎች ድል አልቀናውም።