ስለ እኛ - ኢዜአ አማርኛ
profile_amh
Feb 7, 2023 0
አድራሻ
ኢሜል:
info@ena.et
የቢሮ ስልክ:
0111550011/0111117059
ፋክስ:
0111559931/0111551609
የፖስታ ሳጥን ቁጥር:
530
የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
አዲስ አበባ ሰሜን ሆቴል አካባቢ
ተልዕኮ
በኢትዮጵያና በህዝቦቿ ጥቅም ላይ ያተኮሩ አገራዊና ዓለምአቀፍ ዜና እና ዜና ነክ ዘገባዎችን እንዲሁም ፕሮግራሞችን በማሰራጨት በአገር ውስጥና በውጭ ዋነኛ የዜና ምንጭ በመሆን፤ ብሔራዊ መግባባት መፍጠርና አገራዊ ገጽታን መገንባት
እሴቶች
ኢዜአ የኢትዮጵያን ጥቅም የማረጋገጥ፣ ብሔራዊ መግባባትን የመፍጠር፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ ኢትዮጵያን የሚወክል እና አፍሪካዊ እይታዎችን የማስፋፋት ግብ አለው፡፡ ግቡን ለማሳካት የሚከተላቸው መሠረታዊ እሴቶች የሚከተሉት ናቸው።
• ትክክለኛነት
• ፍትሀዊነት
• አክብሮት
• ብዝሐነት
• ቁርጠኝነት
• ጥራት
• ፍጥነት
• ተጠያቂነት
ራዕይ
በአፍሪካ ተምሳሌት፣ አስተማማኝና ተጽዕኖ ፈጣሪ የዜና ምንጭ መሆን