ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ሀድያ ሆሳዕና ነጥብ ተጋሩ - ኢዜአ አማርኛ
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ሀድያ ሆሳዕና ነጥብ ተጋሩ
አዲስ አበባ፤ ጥር 2 /2018 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ14ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ሀድያ ሆሳዕና ያለ ግብ አቻ ተለያይተዋል።
ባህር ዳር ከተማ ከአምስት ጨዋታዎች በኋላ ወደ አሸናፊነት ተመለሰ
በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የሀድያ ሆሳዕናው ሄኖክ አርፊጮ በ73ኛው ደቂቃ በቀይ ካርድ ከሜዳ ተሰናብቷል።
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ17 ነጥብ ደረጃውን ከ11ኛ ወደ 10ኛ ከፍ አድርጓል።
ሀድያ ሆሳዕና በተመሳሳይ 17 ነጥብ በግብ ክፍያ ተበልጦ 13ኛ ደረጃን ይዟል።