ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለፈረንጆች የገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ - ኢዜአ አማርኛ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለፈረንጆች የገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 16/2018 (ኢዜአ)፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለፈረንጆች የገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፋት መልዕክት በመላው ዓለም የገናን በዓል ለሚያከብሩ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች በሙሉ መልካም በዓል እንዲሆንላቸው ተመኝተዋል።