ቀጥታ፡

ፕሬዚዳንት ታዬ ለፈረንጆቹ የገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ 

አዲስ አበባ፤ ታኅሣስ 16/2018 (ኢዜአ)፦ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለፈረንጆቹ የገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል።

በመልዕክታቸውም፤ በመላው ዓለም የፈረንጆቹን የገና በዓል ለሚያከብሩ ሁሉ መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል።

በዓሉ የሰላም፣ የደስታ እና የበረከት እንዲሆንም መልካም ምኞታቸውን አስተላልፈዋል በመልዕክታቸው።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም