ቀጥታ፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከትግራይ ባለአደራ አስተዳደር ጋር የክትትል ግምገማ ውይይት አደረጉ

አዲስ አበባ፤ ህዳር 19/2019 (ኢዜአ)፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከትግራይ ባለአደራ አስተዳደር ጋር የክትትል ግምገማ ውይይት አድርገዋል።



ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ ከባለአደራ አስተዳደሩ በተደረገው ውይይት የታዩ ርምጃዎችን፣ ተግዳሮቶችን እና የጋራ የቅድሚያ ጉዳዮችን መገምገማቸውን ገልጸዋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም