ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሴራሊዮን ፕሬዝዳንት ጁሊየስ ማዳ ቢዮ ጋር ተወያዩ - ኢዜአ አማርኛ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሴራሊዮን ፕሬዝዳንት ጁሊየስ ማዳ ቢዮ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፤ ህዳር 14/2019(ኢዜአ)፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከሴራሊዮን ፕሬዝዳንት ጁሊየስ ማዳ ቢዮ ጋር የሁለትዮሽ ግንኙነትን ማጠናከር እና በጋራ ጥቅም ዙሪያ ትብብርን ማሳደግ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በCPHIA 2026 ጉባኤ ወቅት ከሴራሊዮን ፕሬዝዳንት ጁሊየስ ማዳ ቢዮ ጋር በመገናኘት የሁለትዮሽ ግንኙነታችንን ማጠናከር እና በጋራ ጥቅም ዙሪያ ትብብራችንን ማሳደግ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል ብለዋል።