የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሽረ ከተማ ከነገ ጀምሮ በረራ ይጀምራል - ኢዜአ አማርኛ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሽረ ከተማ ከነገ ጀምሮ በረራ ይጀምራል
አዲስ አበባ፤ ህዳር 7/2019 (ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ ሽረ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከነገ ጀምሮ እንደሚጀምር አስታወቀ።
ደንበኞች በአቅራቢያቸው ወደሚገኝ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቢሮ በመሄድ ወይም ወደ ጥሪ ማዕከል 6787 በመደወል የጉዞ ምዝገባ ማስያዝ እንደሚችሉም ገልጿል።