ቀጥታ፡

ዋልያዎቹ ከወሳኙ ጨዋታ በፊት የመጨረሻ ልምምዳቸውን አድርገዋል

አዲስ አበባ፤ህዳር 7/2019 (ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከነገው ጨዋታ አስቀድሞ የመጨረሻ ልምምዱን በባህር ዳር ስታዲየም አከናውኗል።

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ በምድብ 10 አራተኛ ጨዋታዋን ከሞዛምቢክ ጋር ነገ በባህር ዳር ስታዲየም ታደርጋለች።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም