ቀጥታ፡

ኢትዮጵያ በወጣቶች ኦሊምፒክ ተጨማሪ የወርቅ ሜዳልያ አግኝታለች

አዲስ አበባ፤ ህዳር 1/2019 (ኢዜአ)፦ ኤልሳቤጥ አማረ በ1500 ሜትር ሴቶች ለኢትዮጵያ አምስተኛውን የወርቅ ሜዳልያ አስገኝታለች።

አትሌት ኤልሳቤጥ 4 ደቂቃ ከ28 ሴኮንድ 02 ማይክሮ ሴኮንድ በመግባት አንደኛ ወጥታለች።

አራተኛው የወጣቶች ኦሊምፒክ ጨዋታዎች በሴኔጋል ዳካር እየተካሄደ ይገኛል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም