ቀጥታ፡

ጌዲዎን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከኔፓል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሺሲር ካናል ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት  30/2019 (ኢዜአከ )፦የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና የCOP32 ተመራጭ ፕሬዚዳንት ጌዲዎን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)፣ ከCOP31 ጎን ለጎን ከኔፓል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር  ሺሲር ካናል ጋር ተወያይተዋል።

በዚህም በአየር ንብረት ዘርፍ በጋራ ቅድሚያ በሚሰጧቸው ጉዳዮችና በአዲስ አበባ ከሚካሄደው COP32 በፊት ትብብርን ስለማጠናከር ሀሳብ ተለዋውጠዋል።

#COP31 #COP32 #Ethiopia #Nepal

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም