ቀጥታ፡

ኢትዮጵያ የአረንጓዴ ልማት ስኬቶቿን ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማካፈል በCOP31 ጉባኤ ላይ ትሳተፋለች

አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 28/2019(ኢዜአ)፦ ኢትዮጵያ በአየር ንብረት ለውጥ መከላከል ረገድ ያስመዘገበቻቸውን ስኬቶችና የአረንጓዴ ልማት ጥረቶቿን ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማካፈል በCOP31 ጉባኤ ላይ ትሳተፋለች።

በጉባኤው ኢትዮጵያ ዘላቂና አየር ንብረትን የሚቋቋም ነገን በመገንባት ረገድ የበኩሏን ድርሻ ታበረክታለች።

የአየር ንብረትን በሚመለከት ሀገራዊ ራዕይዋን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለማንፀባረቅ ዝግጅቷን አጠናቃለች።

የኮፕ 32 ይፋዊ ድረ-ገጽ https://cop32ethiopia.et/ ይጠቀሙ

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም