ቀጥታ፡

የሐገር በቀል የአካባቢ ጥበቃ ስራችን ተጨባጭ ለውጥን እያስመዘገብንበት ይገኛል-ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

የሐገር በቀል የአካባቢ ጥበቃ ስራችን ተጨባጭ ለውጥን እያስመዘገብንበት ይገኛል


 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በየም ዞን ፎፋ ወረዳ ከዚህ ቀደም የተጎዳ መሬትን በማከም እና በአፈር እና ውሀ ጥበቃ ስራ መልሶ ጥቅም ላይ በማዋል በሮዝመሪ ምርት እንዲሸፈን ማድረግ ተችሏል።


 

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም