ቀጥታ፡

ባሕር ዳር ለተጨማሪ ውበት አሁንም ተግታ ስራ ጀምራለች

አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 22/2019 (ኢዜአ)፦ ባሕር ዳር ለተጨማሪ ውበት አሁንም ተግታ ስራ ጀምራለች ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት የባሕር ዳር ነዋሪዎች ለከተማዋ ሰላም ግንባታና ልማት መፋጠን እያደረጋችሁ ላለው ያልተቋረጠ ተሳትፎ ምስጋናዬ የላቀ ነው ብለዋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም