ሌተናል ጄኔራል በላይ ሥዩም አከለ የፌደራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል ሆነው ተሾሙ - ኢዜአ አማርኛ
ሌተናል ጄኔራል በላይ ሥዩም አከለ የፌደራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል ሆነው ተሾሙ
አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 11/2019 (ኢዜአ) ፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሌ/ጄኔራል በላይ ሥዩም አከለን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል እና የወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ አድርገው ዛሬ ሾመዋል።