የሲዳማ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤውን እያካሄደ ነው - ኢዜአ አማርኛ
የሲዳማ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤውን እያካሄደ ነው
ሀዋሳ ፤ ጥቅምት 7/2019 (ኢዜአ)፦የሲዳማ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤ እየተካሄደ ነው።
ምክር ቤቱ በዛሬው አስቸኳይ ጉባኤው በክልሉ መንግስት አስፈፃሚ አካላት የ2019 በጀት ዓመት የሥራ ዕቅድ እና ረቂቅ በጀት፣ በዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት የሥራ ዕቅድና በጀት፣ በጠቅላይ ፍርድ ቤት የሥራ ዕቅድና በጀት ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ያሳልፋል።
እንዲሁም ምክር ቤቱ በውሎው የተለያዩ ሹመቶችንም ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል።