በጎንደር ከተማ የሀገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ ህዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው - ኢዜአ አማርኛ
በጎንደር ከተማ የሀገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ ህዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው
ጎንደር ፤ ጥቅምት 7/2019 (ኢዜአ)፦በጎንደር ከተማ የሀገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ ህዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው፡፡
እየተካሄደ ባለው ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ላይ እየተላለፉ ካሉ መልእክቶች መካከል ጥቂቶቹ፡-
👉የሃገራችን አንድነት በፀረ- ሰላም ኃይሎች ሴራ አይደናቀፍም!"
👉የሃገራችን ሰላም ለማወክ ከታሪካዊ ጠላቶቻችን ጋር የተሰለፉ ሃይሎችን በፅኑ እናወግዛለን!
👉መንግስት ለሰላም መስፈን የሚወስዳቸውን እርምጃዎች እንደግፋለን!
👉መከላከያ ሰራዊታችን ለህዝቦች ክብርና አንድነት!
👉መከላከያ ሰራዊታችን የህብረ ብሄራዊነታችን ማሳያ አርማችን ነዉ!
👉በማይነጥፈዉ የመከላከያ ሰራዊታችን የጀግንነትና ተጋድሎ የሃገራችንን ክብር ከፍ እናደርጋለን!
👉የኢትዮጵያ ጠላቶችን እየደመሰስን ሰንደቅ ዓላማችንን ከፍ እንደርጋለን!
👉ፅንፈኛ እና ተላላኪዎች ከባዕዳን ተልዕኮ ወስደዉ ኢትዮጵያን እየወጉ ያሉት ላይ የሚወሰደዉን እርጃ እንደግፋለን፡፡
👉ሃገርን ለማፅናትና ለማበልፀግ ከመንግስታችን ጎን እንሰለፋለን!
👉የሃገራችንን አንድነት በማፅናት ያስቀመጥነውን ርዕይ እናሳካለን!
👉ከግድቡ ወደ ወደቡ እንሸጋገራለን!
👉የባህር በር ባለቤትነታችን በልጆቿ መስዋዕትነት ዕዉን ይሆናል!