ቀጥታ፡

ማንነቱን በውድመትና ዝርፊያ እየገለጠ የቀጠለው ሕገወጡ የሕወሓት ቡድን

ማንነቱን በውድመትና ዝርፊያ እየገለጠ የቀጠለው ሕገወጡ የሕወሓት ቡድን፣ ለኢትዮጵያም ሆነ ለትግራይ ሕዝብ የማይበጅ ዘራፊና አጥፊ ስብስብ መሆኑን በተደጋጋሚ አሳይቷል።


 

ቡድኑ ከመቀሌ ከተማ ሲሸሽ የትግራይ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ቢሮን ከጥቅም ውጭ በማድረግ በቅጥር ግቢው የሚገኙ የአገልግሎት መስጫ ተቋማትንም ዝርፊያና ውድመትን ተግብሯል።

‎

‎በርዕሰ መስተዳደር ጊቢ እና ህንጻ ውስጥ የደረሰውን ጥፋት የጋዜጠኞች ቡድን በስፍራው ተገኝተው ተመልክተዋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም