ቀጥታ፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ፤ጥቅምት 2 /2019(ኢዜአ)፦ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ጋር የስልክ ውይይት አድርገዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነት እና በዋና ዋና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ፍሬያማና ገንቢ ውይይት ማድረጋቸውን በ(ኤክስ) ገፃቸው ጠቁመዋል።

በውይይቱ በጋራ ጉዳዮች ላይ ያለንን ትብብር ለማጠናከር ያለንን ቁርጠኝነትም አረጋግጠናል ብለዋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም