ቀጥታ፡

አትሌት ሀዊ ፈይሳ የቺካጎ ማራቶንን አሸነፈች

አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 1/2019 (ኢዜአ)፦ በተጠባቂው 48ኛው የቺካጎ ማራቶን ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ሀዊ ፈይሳ አሸናፊ ሆናለች፡፡

አትሌት ሀዊ ርቀቱን በ2 ሰዓት 13 ደቂቃ ከ33 ሰከንድ በማጠናቀቅ ለሁለተኛ ተከታታይ ጊዜ ውድድሩን አሸንፋለች፡፡ 

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም