ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢንጂነር ሽመልስ እሸቱን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር አድርገው ሾሙ - ኢዜአ አማርኛ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢንጂነር ሽመልስ እሸቱን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር አድርገው ሾሙ
አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 1 /2019 (ኢዜአ):-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት ኢንጂነር ሽመልስ እሸቱን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር አድርገው ሾመዋል።