ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሁለት አመራሮች ሹመት ሰጡ - ኢዜአ አማርኛ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሁለት አመራሮች ሹመት ሰጡ
አዲስ አበባ ፤ ጥቅምት 1/2019 (ኢዜአ) ፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት ለሚከተሉት አመራሮች ሹመት ሰጥተዋል።
በዚህም መሰረት፦
1. አብዱልዋሳ አብዱላሂ (ዶ/ር) - የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት (IFA) ዋና ዳይሬክተር
2. ካፒተን ተፈራ ካሳ - የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፓርት እና ሎጂስቲክስ ዋና ስራ አስፈጻሚ
ሆነው ተሹመዋል።