በአላማጣ ከተማ ለችግር ለተጋለጡ ዜጎች የሰብአዊ ድጋፍ ማድረስ ተጀምሯል - ኢዜአ አማርኛ
በአላማጣ ከተማ ለችግር ለተጋለጡ ዜጎች የሰብአዊ ድጋፍ ማድረስ ተጀምሯል
አዲስ አበባ ፤ መስከረም 30/2019 (ኢዜአ) ፦ በአላማጣ ከተማ ለችግር ለተጋለጡ ዜጎች የሰብአዊ ድጋፍ ማድረስ ተጀምሯል።
የሰብአዊ ድጋፉ ሙሉ በሙሉ በፌዴራል መንግሥት የተሸፈነ ሲሆን በአጭር ቀናት ውስጥ የሰብአዊ ድጋፉ እንዲደርስ መደረጉ መንግሥት ለዜጎች ፈጥኖ ደራሽ መሆኑን ያሳየበት ስለመሆኑም የከተማዋ ነዋሪዎች ተናግረዋል።