ቀጥታ፡

አቶ ጌታቸው ረዳ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)ዛሬ መስከረም 30 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ አቶ ጌታቸው ረዳን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አድርገው በድጋሚ ሾመዋል።

#PMOEthiopia

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም