የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ፕሬዚዳንት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ - ኢዜአ አማርኛ
የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ፕሬዚዳንት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፤መስከረም 27/2019(ኢዜአ)፦የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ፕሬዚዳንት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ።
በተመሳሳይ የሀገሪቱ ምክትል ፕሬዚዳንቶች ሼክ መሃመድ ቢን ረሺድ አልማክቶም እና ሼክ መንሱር ቢን ዛይድ አልናህያን ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት ማስተላለፋቸውን የሀገሪቱ ዜና አገልግሎት ዘግቧል፡፡