ቀጥታ፡

ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ለማሳደግ በተወሰዱ እርምጃዎች የተገኙ ውጤቶችን አስመልክቶ ያነሷቸው ነጥቦች

ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ባለፉት አምስት ዓመታት የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ለማሳደግ በተወሰዱ እርምጃዎች የተገኙ ውጤቶችን አስመልክቶ ያነሷቸው ነጥቦች፦

👉ኢትዮጵያ የግብርና ሥርዓት ይሻሻል ዘንድ በሥራ ላይ ያዋልናቸው አዳዲስ ቴክኖሎጂና ግብዓቶች፣

👉የመስኖ መሠረተ ልማትን ለማስፋፋት በተጨባጭ የተከናወኑ ሥራዎች

👉የአምራች ኢንዱስትሪ አቅማችን ከፍ ማለትና የማዕድን ዘርፍ ልማት መስፋፋት፣

👉የወጪ ንግድና የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት በእጅጉ ማደጉ

👉የቱሪዝም መዳረሻዎች መበልጸጋቸውና ኢትዮጵያን የሚጎበኙ ቱሪስቶች ቁጥር መጨመር

👉የዲጂታል መሠረተ ልማት አውታር መስፋፋትና የአገልግሎት ዘርፍ እመርታ ማሳየታቸው

በጥቅሉ የኢትዮጵያ አማካይ ኢኮኖሚ ምጣኔ በከፍተኛ መጠን እንዲያድግ ከፍተኛ ሚናና አበርክቶ ነበራቸው።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም