ቀጥታ፡

የፌዴሬሽን ምክር ቤት አቶ ደስታ ሌዳሞን ምክትል አፈ ጉባዔ አድርጎ መረጠ

አዲስ አበባ፤መስከረም 25/ 2019(ኢዜአ)፦የፌዴሬሽን ምክር ቤት አቶ ደስታ ሌዳሞን ምክትል አፈ ጉባዔ አድርጎ መርጧል።

ምክር ቤቱ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ በተገኙበት ሰባተኛው የፖርላማ ዘመን 1ኛ የስራ ዘመን 1ኛ የመመስረቻ ጉባዔውን እያካሄደ ነው።

አቶ ደስታ ሌዳሞ ቃለ-መሃላ በመፈፀም የስልጣን ርክክብ አድርገዋል።

✍️ትልቅ ሀገር፤ ትልቅ ህዝብ፤ ታላቅ ርዕይ

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም