ቀጥታ፡

የአፋር ክልል ምክር ቤት የተለያዩ የካቢኔ አባላት ሹመት አፀደቀ

ሰመራ ፤መስከረም 22/2019 (ኢዜአ)፦ የአፋር ክልል ምክር ቤት የክልሉ ርዕሰመሠተዳድር አወል አርባ  ያቀረቡትን የክልሉን የስራ አስፈፃሚ አካላትን ሹመት ተቀብሎ አፅድቋል።

የአፋር ክልል ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት 7ኛ የምርጫ ጊዜ 1ኛ የሥራ ዘመን የመንግሥት ምስረታ ጉባኤ የተለያዮ ሹመቶችን በማፅደቅ ተጠናቋል።

እንዱሁም ጉባዔው የአፋር ብዙሃን መገናኛ ድርጅት ስራ አመራር ቦርድ አባላትን ሰይሟል።

በዚህም መሠረት ፦

1. አቶ ሐሚድ ዱላ -ምክትል ርዕሰ መሥተዳድርና እና መሬት ቢሮ ኃላፊ -
2. አቶ ወልኦ አይትሌ -  የመንግስት ተጠሪ
3. መሐመድ አህመድ ዓሊ - የፐለቲካ ዘርፍ ኀላፊ
4. ኢብራሂም ዓሊ ዑስማን - የአሰተዳደር ዘርፍ ኀላፊ
5. አቶ አህመድ ሁሴን መሐመድ -በምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ማዕረግ የመልካም አስተዳደር ክላስተር አሰተባባሪ እና የመንግስ ልማት ድርጅቶች ኤጀንሲ ኃላፊ
6. አቶ ዓሊ መሐመድ መህሙድ - በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የኢኮኖሚ ክላስተር አስተባባሪና የፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ
7. አቶ አሕመድ እብራሂም ዑመር - በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪና የባህል፣ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ
8. አቶ መሐመድ ሑሴን ዓሊሳ - የሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ
9. አቶ አሕመድ መሐመድ ቦዳያ - የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ
10. አቶ ዑመር ኑር አርባ - የክልሉ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ኃላፊ
11. ጎዖቦ አባካ  -የክልሉ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ
12. አቶ ዓሊ ዜይኑ አብዱሰመድ - የክልሉ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ
13. አቶ ሐንፈሬ አሊሚራህ ሐንፈሬ - የክልሉ ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ
14. አቶ ወለዕ ዊቲካ ዑንዴ - የክልሉ መስኖና ተፋሰስ ልማት ቢሮ ኃላፊ
15. አቶ መሐመድ አሕመድ ዓሊ - የክልሉ ሲቪል ሰርቪስ ቢሮ ኃላፊ
16. አቶ ያሲን ሐቢብ አሕመድ - የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ
17. ወይዘሮ አሲያ ከማል ዩሱፍ - የክልሉ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ
18. አቶ ኢብራሂም መሐመድ ዓሊ - የእንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ
19. አቶ አሊ ባሂኔ አሊ - የማአድን ልማት ቢሮ
20. ኢንጂነር ያሲን ዓሊ ዑስማን - የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ
21. አቶ አሕመድ ሑመድ አብደላ - የክልሉ ሠላምና ደህንነት ቢሮ ኃላፊ
22.አቶ  አሕመድ ሻሚ ኡመር - የክልሉ ውሃና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ
23. ወይዘሮ አሚና ሴኮ ቢዳሩ - የክልሉ መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ
24. ወይዘሮ ኤይሣ ያሲን - የክልሉ ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ
25. አቶ አሕመድ አብዱልቃድር - የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ
26. አቶ አወል አብዱ አወል - የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት  ቢሮ ኃላፊ
27. አቶ መሐመድ ዓሊ ቢዕዶ - የክልሉ መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ
28. አቶ አስኬር መሐመድ - የክልሉ ፍትሕ ቢሮ ኃላፊ

እንዲሁም የክልሉ ዞኖች አመራሮች
29. አቶ ናስር ሀመዱ ናስር - የአውሲ ረሱ ዞን አስተዳደር
30. አቶ መሐመድ ሙሳ - የኪልበ ቲረሱ ዞን አስተዳደር
31. አቶ ሁሴን መሐመድ - የገቢረሱ ዞን አስተዳደር
32. አቶ ሑሴን መሐመድ ዘሀብ - የፈንቲረሱ ዞን አስተዳደር
33.አቶ  አሊ ማቴ - የሀሪ ረሱ ዞን አስተዳደር
34. አቶ ማቴ ሑመድ - የማሂረሱ ዞን አስተዳደር

የአፋር ብዙሃን መገናኛ የቦርድ አመራር

አቶ መሐመድ ዓሊ ቢኢዶ - የቦርዱ ሰብሳቢ
ወ/ሮ ኤይሻ ያሲን - ፀሓፊ
አቶ አሕመድ ሑመድ አብደላ - አባል
አቶ አሕመድ መሐመድ ቦዳያ - አባል

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም