ቀጥታ፡

አቶ አወል አርባ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሰየሙ

አዲስ አበባ ፤ መስከረም 22/2019 (ኢዜአ) ፦ የአፋር ክልል ምክር ቤት አቶ አወል አርባን በድጋሚ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር በማድረግ ሰይሟል።

#ትልቅ_ሀገር #ትልቅ_ሕዝብ #ታላቅ_ርዕይ

ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ በጉባዔው ፊት ቀርበው ቃለ መሐላ ፈፅመዋል።


 

ምክር ቤቱ ባካሄደው ጉባኤ የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ፋጡማ መሀመድ ያሲንን ሹመትም አጽድቋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም