ቀጥታ፡

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አራት በምክትል ከንቲባ ማዕረግ ሹመቶችን አጸደቀ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የተለያዩ ሹመቶችን ለከተማ አስተዳደሩ ምክር ቤት አቅርበዋል።

በዚህም፡-

👉 አቶ ሚሊዮን ማቲዎስ ፦ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የስራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ


 

👉 አቶ ጥላሁን ከበደ፦ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ኃላፊ


 

👉 አቶ ሃፍታይ ገ/እግዚአብሔር፦ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ


 

👉 አቶ አብዱልቃድር ሬድዋን፦ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ የፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ በመሆን ተሹመዋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም