ቀጥታ፡

ምክር ቤቱ ጋትሉዋክ ሮን (ዶ/ር)ን በድጋሚ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሾሟል

ጋምቤላ፤መስከረም 20/2019 (ኢዜአ)፦የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ጋትሉዋክ ሮን (ዶ/ር)ን በድጋሚ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሾሟል።

የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ጋትሉዋክ ሮን (ዶ/ር)ን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ በድጋሚ ሾሟል።

ጉባኤው በቀጣይም በርዕሰ መስተዳድሯ አቅራቢነት የካቢኔ አባላትንና ሌሎች ሹመቶችን መርምሮ እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም