ቀጥታ፡

የባሕር ዳር ስታዲየም ለአፍሪካው ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ዝግጁ ሆኗል

አዲስ አበባ፤ መስከረም 19/2019 (ኢዜአ)፦ዳግም አህጉራዊ ውድድር የሚያስተናግደው ስታዲየሙ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን ወደ ሀገሩ፣እግር ኳስ አፍቃሪውን ህዝብ ደግሞ ወደ ስታዲየም በመመለስ ዛሬ ኢትዮጵያ ከሴኔጋል ለሚያደርጉት ፍልሚያ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ ከፍቷል።


 

የሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች ተጠበቂ ጨዋታ በዛሬው ዕለት ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም