ቀጥታ፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አብርሃም በላይን (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ኒውክለር ኃይል ኮሚሽን ኮሚሽነር አድርገው ሾሙ

አዲስ አበባ፤ መስከረም 17 /2019 (ኢዜአ)፡-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አብርሃም በላይን (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ኒውክለር ኃይል ኮሚሽን ኮሚሽነር አድርገው ሾመዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፣ ከመስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ አብርሃም በላይን (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ኒውክለር ኃይል ኮሚሽን ኮሚሽነር አድርገው መሾማቸውን ነው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ያስታወቀው።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም