ቀጥታ፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በጅቡቲ የነበራቸውን ጉብኝት አጠናቀው ወደ አዲስ አበባ ተመልሰዋል

አዲስ አበባ፤ መስከረም 14 /2019 (ኢዜአ)፦ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ለኢትዮጵያ-ጅቡቲ የነዳጅ ምርቶች ማስተላለፊያ ቱቦ ግንባታ የመሠረት ድንጋይ የማስቀመጥ ሥነ-ሥርዓት ላይ ከታደሙ በኋላ በጅቡቲ የነበራቸውን ጉብኝት አጠናቀው ወደ አዲስ አበባ ተመልሰዋል።

#PMOEthiopia

 

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም