ቀጥታ፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣መስከረም 3/2019 (ኢዜአ)፦ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በብሪክስ ጉባኤ ጎን ለጎን ከቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ጋር መወያየታቸውን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ጠቁመዋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም