ቀጥታ፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቪየትናም ጠቅላይ ሚኒስትር ሌ ሚን ሁንግን  ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፤ መስከረም 2/2019 (ኢዜአ)፦ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቪየትናም ጠቅላይ ሚኒስትር ሌ ሚን ሁንግን  ጋር ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውን አስታወቁ፡፡

በኢትዮጵያ እና ቪየትናም መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር እና የጋራ ትብብርን ማስፋት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ መምከራቸውንም ገልጸዋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም