ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ18ኛው የብሪክስ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ኒው ዴልሂ ፣ህንድ ገብተዋል - ኢዜአ አማርኛ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ18ኛው የብሪክስ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ኒው ዴልሂ ፣ህንድ ገብተዋል
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) “ጽናትን፣ ፈጠራን፣ ትብብርን እና ዘላቂነትን መገንባት” በሚል መሪ ቃል በሚካሄደው 18ኛው የብሪክስ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ኒው ዴልሂ ፣ህንድ ገብተዋል።
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር ) የተመራው የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን፤ ከጉባኤው ጎን ለጎን ቀጣናዊና ዓለም አቀፍ ትብብሮችን የሚያጠናክሩ የሁለትዮሽ ውይይቶች ይጠበቃሉ።
#PMOEthiopia