ቀጥታ፡

አዲሱ ዘመን የሰላም፣ የፍቅር፣ የተስፋ እና የበረከት ዓመት እንዲሆንልን እመኛለሁ - ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው

አዲስ አበባ ፤ መስከረም 1/2019 (ኢዜአ) ፦ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው አዲሱን ዓመት አስመልክተው ለመላው ኢትዮጵያውያን የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።

ቀዳማዊት እመቤቷ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጽ ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት፣ አዲሱ ዘመን የሰላም፣ የፍቅር እና የመተሳሰብ፣ እንዲሁም የተስፋ እና የበረከት ዓመት እንዲሆን ከልብ ተመኝተዋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም