ቀጥታ፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ ፤ መስከረም 1/2019 (ኢዜአ) ፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው አዲስ ዓመትን በማስመልከት ማዕድ አጋርተዋል።

ይህ መልካም እሴት በሰርክ እና እንዲህ ባለ የበዓላት ወቅት በሰፊው ባህል ሆኖ መቀጠሉ ከትላንት እስከ ዛሬ የኢትዮጵያውያን መገለጫ መሆኑን ማሳያ ነው።

#PMOEthiopia 


 

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም