የአጀንዳ ምክረ ሀሳቦች ለ4ሺ ጉባኤተኞች እየቀረቡ ነው - ኢዜአ አማርኛ
የአጀንዳ ምክረ ሀሳቦች ለ4ሺ ጉባኤተኞች እየቀረቡ ነው
ነሀሴ 15/2016 ዓ.ም
ከሀምሌ 8/2018 ዓ.ም ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ መጨረሻው ምዕራፍ ላይ ደርሷል።
በስምንት አጀንዳዎች ላይ ሲመክሩ የቆዩት 4ሺ ጉባኤተኞች በአሁኑ ሰዓት በእያንዳንዱ አጀንዳ ላይ የተጠናቀሩ የመጨረሻ የአጀንዳ ምክረሀሳቦችን በማዳመጥ ላይ እንደሚገኙ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታውቋል።