ቀጥታ፡

የ2019 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መስከረም 30 ይጀመራል

አዲስ አበባ፤ ሐምሌ 21/2018 (ኢዜአ)፦የቀጣዩ ዓመት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መስከረም 30 ቀን 2019 ዓ.ም እንደሚጀመር የሊጉ አክሲዮን ማህበር አስታወቀ።

በውድድሩ ላይ 18 ክለቦች እንደሚሳተፉም ገልጿል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም