ቀጥታ፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑን የአራት ዓመታት ጉዞ የሚያሳይ ኤግዚቢሽን ጎበኙ

አዲስ አበባ፤ ሐምሌ 8/2018 (ኢዜአ)፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ከፍተኛ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎች ከኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አመራሮች ጋር በመሆን፣ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑን የአራት ዓመታት ጉዞ የሚያሳይ ኤግዚቢሽን ጎብኝተዋል።


 

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባዔ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል እየተካሄደ ይገኛል፡፡

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም