ቀጥታ፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቀድሞው የኳታር አሚር ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ተከትሎ ለኳታር ሕዝብ እና መንግሥት ሐዘናቸውን ለመግለጽ ኳታር ገቡ

አዲስ አበባ፣ሐምሌ 6/ 2018 (ኢዜአ)፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቀድሞው የኳታር አሚር ሼይኽ ሀማድ ቢን ካሊፋ አልታኒ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ተከትሎ ለኳታር ሕዝብ እና መንግሥት ሐዘናቸውን ለመግለጽ ኳታር ገብተዋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም