የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፊታችን አርብ ጀምሮ ወደ ሚዛን አማን ከተማ የቅድመ ምረቃ በረራ ያደርጋል - ኢዜአ አማርኛ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፊታችን አርብ ጀምሮ ወደ ሚዛን አማን ከተማ የቅድመ ምረቃ በረራ ያደርጋል
አዲስ አበባ፣ሐምሌ 1/2018 (ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሐምሌ 3 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ሚዛን አማን ከተማ ሶስት ሳምንታዊ ቅድመ ምረቃ በረራ እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡