ለዋናው ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የሚቀርቡ ስምንቱ ዋና ዋና አጀንዳዎች - ኢዜአ አማርኛ
ለዋናው ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የሚቀርቡ ስምንቱ ዋና ዋና አጀንዳዎች
አዲስ አበባ፤ ሰኔ 17/2018 (ኢዜአ)፡-የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም በሚጀመረው ዋናው የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የሚቀርቡ ስምንት ዋና ዋና አጀንዳዎችን ይፋ አድርጓል።
ለዋናው ሀገራዊ ምክክሩ የሚቀርቡ ስምንቱ ዋና ዋና አጀንዳዎች
1- የሀገር ግንባታ
2 -የመንግስት አደረጃጀትና ቅርጽ፣ የፖለቲካ ሥርዓት፣ የፖለቲካ ውክልና እና የምርጫ ስርዓት
3 -የፌዴራል ከተሞች አዲስ አበባ እና ድሬደዋ
4- የሃይማኖት ጉዳዮች
5- የተቋማት ግንባታ፣ የህግ የበላይነትና ሰብዓዊ መብቶች
6 -ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያ እንዲሁም የአርሶ አደሮችና አርብቶ አደሮች ጉዳዮች
7 -ሙስናና መልካም አስተዳደር
8 -ሰላም ግንባታ