ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎችን ጨምሮ የክልሎች ርዕሳነ መስዳድሮችና የከተማ አስተዳደር ከንቲባዎች ጂግጂጋ ናቸው - ኢዜአ አማርኛ
ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎችን ጨምሮ የክልሎች ርዕሳነ መስዳድሮችና የከተማ አስተዳደር ከንቲባዎች ጂግጂጋ ናቸው
ጅግጅጋ፤ ግንቦት 29/2018(ኢዜአ)፦ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎችን ጨምሮ የክልሎች ርዕሳነ መስዳድሮችና የከተማ አስተዳደር ከንቲባዎች ጂግጂጋ ተገኝተዋል።
በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ እና በብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የተመራው የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች እና የከተማ አስተዳደር ከንቲባዎች ቡድን ጂግጂጋ ገብቷል።