ቀጥታ፡

የኢትዮጵያ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ለሊሴ ነሜ (ዶ/ር) ድምጻቸውን ሰጥተዋል

አዲስ አበባ፤ግንቦት 24/2018 (ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ለሊሴ ነሜ (ዶ/ር) በየካ ክፍለ ከተማ ምርጫ ክልል 28 ምርጫ ጣቢያ ጠመንጃ ያዠ እድር ቤት  የምርጫ ጣቢያ በመገኘት ድምጻቸውን ሰጥተዋል።


 

 ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ዛሬ ማለዳ ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ እየተካሄደ ይገኛል ።
 

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም