የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ (አዴኃን) ሊቀመንበር ተስፋሁን ዓለምነህ ድምጽ ሰጡ - ኢዜአ አማርኛ
የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ (አዴኃን) ሊቀመንበር ተስፋሁን ዓለምነህ ድምጽ ሰጡ
አዲስ አበባ፤ ግንቦት 24/2018(ኢዜአ)፦ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ (አዴኃን) ሊቀመንበር እና በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢ ተስፋሁን ዓለምነህ ድምጽ ሰጥተዋል።
አቶ ተስፋሁን ዓለምነህ ድምጽ የሰጡት በባሕር ዳር ምርጫ ክልል ፋሲሎ 03 ምርጫ ጣቢያ 2ሀ-1 ነው።