የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢ ሰለሞን አየለ ድምጽ ሰጡ - ኢዜአ አማርኛ
የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢ ሰለሞን አየለ ድምጽ ሰጡ
አዲስ አበባ፤ ግንቦት 24/2018(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢ ሰለሞን አየለ በቢጣ ጌሻ ምርጫ ክልል ድምጻቸውን ሰጥተዋል።
አቶ ሰለሞን በደካ ከተማ አስተዳደር የመሀል ከተማ ምርጫ ጣቢያ ተገኝተው ነው ድምጻቸውን የሰጡት።