የኢዜማ ተወካይ ዶክተር ጥላሁን ገብረህይወት በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ጣቢያ 43 በመገኘት ድምጽ ሰጥተዋል - ኢዜአ አማርኛ
የኢዜማ ተወካይ ዶክተር ጥላሁን ገብረህይወት በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ጣቢያ 43 በመገኘት ድምጽ ሰጥተዋል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24/2018 (ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ተወካይ ዶክተር ጥላሁን ገብረህይወት በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ጣቢያ 43 በመገኘት ድምጽ ሰጥተዋል፡፡